ራሴን በላሁት ----- ገብቼ ሱባዔ ለብቻ ጉባዔ ላያሌ ዓመታት በእኔነት ማሳ ተመላልሼበት ወጥቼ ወርጄበት አዝመራ ባጣበት ራሴን በላሁት እየመነዘርኩት (ደበበ ሰይፉ፤ የብርሃን ፍቅር፣ ገጽ 32፣ 1992) 288 views08:34