Get Mystery Box with random crypto!

የዓለማችን አራት ሕፃናት በጦርነት ውስጥ የተናገሩት 1 በሦሪያ ጦርነት የቆሰለው ሕፃን ለዶክተሩ | Michael Z Ethiop

የዓለማችን አራት ሕፃናት በጦርነት ውስጥ የተናገሩት

1 በሦሪያ ጦርነት የቆሰለው ሕፃን ለዶክተሩ «እኔ ወደ ፈጣሪ መሄዴ ነው የሆነውን ሁሉ እነግረዋለሁ»•••
2 ኢራቅ ሞሱል ውስጥ ቆስላ እየሮጠች ካሜራ ማኑ ሲቀርፃት «አጎቴ እባክህ ቪዲዮ አትቅረጸኝ ምክንያቱም ሂጃብ አለበስኩም»•••
3 አንድ ሕፃን በፍልስጤም እጅግ በጣም ይራብና «ፈጣሪ ሆይ እባክህ በቶሎ ውሰደኝ አንተ ከወሰድከኝ በገነት ውስጥ አልራብም እዛ እበላለሁ»•••
4 በአፍጋኒስታን ጦርነት እጁ ክፉኛ የቆሰለው ሕፃን ለሕክምና ዶክተር ጋር ወስደውት ለዶክተሩ «ዶ/ር እጄን ስትቆርጠው ልብሴን አትቁረጠው ተጠንቀቅ ምክንያቱም እኔ ሌላ ልብስ የለኝም እና» አለው•••
የጦርነት አስከፊነትን እንማር
ሰላም ለሀገራችን

#ሸር!

@DebteraMedia