Get Mystery Box with random crypto!

እስኪ ከዐቢይ አሕመድ የኦሕዴድ ሠራዊት ጋር ለመሰለፍ የሚያሳምን አንድ ምክንያት አምጣ? 1. በ | Michael Z Ethiop

እስኪ ከዐቢይ አሕመድ የኦሕዴድ ሠራዊት ጋር ለመሰለፍ የሚያሳምን አንድ ምክንያት አምጣ?

1. በወለጋ ኦሮሚያ በሁለት ቀናት ዉስጥ ብቻ ሦስት ሺህ አማራዎች ሲጨፈጨፉ የኦሕዴድ መከላከያ ሠራዊት ቆሞ ተመልክቷል። የኦሕዴድ ሚሊሻም የዘር ማጥፋቱ ተባባሪ መሆኑ ተዘግቧል።

2. በተደጋጋሚ እና በታላቅ ጥላቻ የአማራን ሕዝብ በወለጋ፣ በመተከል እና በብዙ አካባቢዎች (ኦሮሚያ በሚባለዉ ክልል ዉስጥ) አማሮችን ከኦነግ ሸኔ ጎን ተሰልፎ የሚጨፈጭፈዉ የኦሕዴድ ሚሊሻ ነዉ።

3.አማሮች በጅምላ ሲጨፈጨፉ በሳቅ የሚፈነዱት፤ በደስታ በታላቅ ፌስታ የሚጨፍሩት የኦሮሞ ተቃዋሚ መሪዎች እነ መራራ ጉዲናን ጨምሮ ከኦሕዴድ አመራሮች በተለይም ከዐቢይ እና ከሽመልስ ጋር እየተመካከሩ ነዉ።

4. ይባስ ብለዉ ዞረዉ የአማራን ወጣት ለመምታት እና ለመክሰስ በአማራ ክልል ራሳቸዉ የሐሰት ግጭት እና የሃይማኖት ትርምስ እየፈጠሩ ተረባርበዉ አማራን በጅምላ እያሰሩ የሚያዋርዱት በዐቢይ አሕመድ የሚመሩት ኦነጋዉያን ሸኔዎች የኦሮሞ ተቃዋሚ የፖለቲካ ኃይል ነን የሚሉት ናቸዉ።

5. ከጥንታዊ የአባቶችህ ምድር ከአዲስ አበባ ሳይቀር እየነቀሉህ አዲስ አበባ የአማራ ሀገር አይደለም የሚል ፖሊሲ እያራመዱ አማሮች ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የሚከለክሉህ እና በአማራ ሕዝብ ዉርደት ላይ የሚሳለቁት የኦህዴድ ኃይሎች ናቸዉ።

6. ከወያኔ ጋር ተዋግተዉ የብልጽግናን ሥልጣን ያጸኑለትን ፋኖዎች አማራ ስለሆኑ ብቻ በጅምላ ብዙዎቹን ረሽኗቸዋል። ከዐሥራ አምስት ሺህ በላይ ፋኖዎች በየስርቻዉ እንደታሰሩ መረጃዎች ያሳያሉ። ነብስና ዐቅም ያላቸዉን ፋኖዎች ጥሻ ለጥሻ እያሳደዳቸዉ ነዉ።

ዉለታዉን በክህደትና በታላቅ ጸረ አማራ ሥነልቦና የፈጸመዉን ኦነግ/ኦሕዴድን አሁንም አዘለህ እየዞርክ ለዚህ ኃይል ፋኖ ሆኜ ወይም ወታደር ሆኘ እሞታለሁ ካልክ ሞትህ ከንቱ ነዉ። ምክንያቱም በአንተ ሞት ላይ ሥልጣኑን የሚያጸናዉ ኦነግ/ኦሕዴድ ተመልሶ ምናልባትም በአንድ ቀን ዐሥር ሺህ አማራ ዘመዶችህን እየጨፈጨፈ ምድሪቱ ከአማራ ዘር የሚያጸዳ የዲያቢሎስ ተላላኪ ነዉና። ለዲያቢሎስ ኃይል ምን በወጣህ ተሰልፈህ ትሞታለህ?

ወደፊትም ኦሕዴድ/ኦነግ ቢያሸንፍም ወይም የሕወሓት ኃይል ቢያሸንፍም የአማራን ዘር አዋርዶ ከምድር ከማጥፋት አይመለሱም። የነዚህ ኃይሎች አንድ የጋራ መንፈስ የዲያቢሎስ መንፈስ ነዉ። ይሄም የዲያቢሎስ መንፈስ ዉጊያዉ ከተቀደሰዉ የእግዚአብሔር ኃይል ጋር ነዉ። የእግዚአብሔርን ኃይል የደመሰሰ የሚመስለዉም እግዚአብሔርን የሚፈሩ ነገሮችን ሁሉ በማጥፋት፣ በማዋረድ እና በማኮስመን ነዉ። ለብዙ ሰዉ ባይገለጽለት በሌላ አባባል ነገደ አማራን የማጥፋት ሂደቱ ከዲያቢሎሳዊ ተልዕኮ ጋር ሁሉ የተያያዘ ነዉ

እስቲ ከኦሕዴድ ሠራዊት ጋር ለመሰለፍ የሚያሳምን አንድ ምክያት አምጣ? ሰዉነትህን የሚጠላ ኦሕዴድ/ኦነግ እንዲገዛህ ምን በወጣህ ለሞት ትሰለፋለህ? ኢትዮጵያን እንደሆነ ኦነግ/ኦሕዴድ እንደ ግል ዕቃዉ ተቆጥሮ የመጨረሻዉ የሰበአዊነት ዉርደት ዉስጥ ከቷታል። እና አንተ ለኦነግ/ኦሕዴድ የሥልጣን መደላድል መስዋዕት የምትሆነዉ ምን በወጣህ ነዉ? እስቲ ከኦሕዴድ ሠራዊት ጋር ለመሰለፍ የሚያሳምን አንድ ምክያት አምጣ? በዘርህ መጨፍጨፍህ? መዋረድህ?ከአባቶችህ ርስት ላይ መነቀልህ? ከሥራህ ቦታ ላይ ዘርህ ተቆጥሮ መባረርህ?

ይህ ጥያቄ የኦነግ/ኦሕዴድ ቅጥረኛ አማሮችን አይመለከትም። ወይም በመላዉ የአማራ ሕዝብ ዉርደት የራሳቸዉን ቡድናዊ ትርፍ የሚያሰሉትን ዶሮ ራሶች አይመለከተም።

እና መፍትሔዉ ምንድን ነዉ ካልከኝ መፍትሔዉ አንድ ነዉ። ለኦነግ/ኦሕዴድ አሽከር በመሆን እየተዋጋህ ከመሞት የራስህን ሠራዊት መሥርተህ በክብር ሙት። ሞት እንደሆነ መልኩ አንድ ነዉ ሁሉም ሞት ወደ አፈር የሚቀይርህ ነዉ። ወያኔንም ኦነግ/ኦሕዴድንም በአንድ ጊዜ የሚዋጋ ሠራዊት ይኑርህ።

--የአባቶችህን ሀገር ኢትዮጵያን በአጠቃላይ የሚያድን ሠራዊት መሥርት።
--ለዚህም ሙት። እንደ ኦነጋዊ/ኦሕዴዳዊ እንዲሁም እንደ ጠባቦቹ ሕወሓታዉያን ስለ ኢትዮጵያ ምን አገባኝ አትበል።
---የምትድነዉ ኢትዮጵያን ፈጽመህ ከጠላቶችህ እጅ ፈልቅቀህ ስታወጣ ብቻ መሆኑን እወቅ።
--የማንም ቅጥረኛ ወታደር እና ጠመንጃ ተሸካሚ ሆነህ ግን አትሙት።

የብልጽግና ካድሬዎች ሆ ሲሉ አብረህ ሆ አትበል። ክብር የሚሰማህ ሰዉ ከሆንክ እዉነታዉ ይሄ ብቻ ነው።

=========በሸንቁጥ አየለ============