Get Mystery Box with random crypto!

ይህ ትምህርት ቤት ቅዱስ ያሬድ ት/ቤት ደ/ማርቆስ ካምፖስ እንደሆነ ከመጽሐፈ ገጽ መረጃ አግኝቻለሁ | Michael Z Ethiop

ይህ ትምህርት ቤት ቅዱስ ያሬድ ት/ቤት ደ/ማርቆስ ካምፖስ እንደሆነ ከመጽሐፈ ገጽ መረጃ አግኝቻለሁ፡፡ ልጆችን በዚህ መልኩ ዐውቀው እንዲያድጉ መሥራት እጅግ አስፈላጊ ነው። ያሳድግልን!

በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ፡ ኦ እግዝእትየ ማርያም ሰላም ለኪ፡ ድንግል በህሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ፡ እመ እግዚአብሔር ጸባዖት፡ ሰላም ለኪ፡ ቡርክት አንቲ እም አንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ፡ ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልእተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስለኪ: ሰአሊ ወጸልዪ በእንቲአነ ኀበ ፍቁር ወልድኪ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ከም ይሥረይ ለነ ኃጣውኢነ።