Get Mystery Box with random crypto!

Mɪᴀ Cᴏᴍᴘᴜᴛᴇᴄʜ™ / ሚያ ኮምፒውቴክ /

የቴሌግራም ቻናል አርማ miacomputech — Mɪᴀ Cᴏᴍᴘᴜᴛᴇᴄʜ™ / ሚያ ኮምፒውቴክ / M
የቴሌግራም ቻናል አርማ miacomputech — Mɪᴀ Cᴏᴍᴘᴜᴛᴇᴄʜ™ / ሚያ ኮምፒውቴክ /
የሰርጥ አድራሻ: @miacomputech
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.70K
የሰርጥ መግለጫ

በቴክኖሎጂ ዙሪያ የማማከር ሰራዎችን እንዲሁም የኮምፒውተርና የቢሮ ማሽን ጥገና፣የኔቶርክ ዝርጋታ፣የደህንነት ካሜራና የአሻራ ማሽን አቴንዳንስ ገጠማ ሌሎች የቴክኖሎጂና ተዛማች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ሁሉንም አገልግሎቶች በድርጀታችን ሚያ ኮምፒውቴክ ያገኛሉ።
👉 አስተያየትና ጥያቄ ይጻፉልን
@MiaComputechSupport
👉 በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ
📞 0933674790

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-09-21 08:10:54
የፕሪንተር ኮምፒውተር ኬብል

የሚፈልጉ ከሆነ ይደውሉልን?

0973095944

tg://open?shop_id=1386483253&product_id=15147
1.2K views05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-13 20:53:57 ቴሌግራሞን ያዘምኑ

ከሌሎች የቴሌግራም መተግበሪያዎች ወደ ሁሉግራም የዘመነ የቴግራም መጠቀሚያ የምትቀይሩበት 4 ዋና ምክንያቶች፦
1. ለጓደኛዎ ስቶሪ ( Story ) ማጋራት ይችላሉ።
2. በቀላሉ እቃ መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ ( ሁሉንም የቴሌግራም የሽያጭ ቻናሎች ባንድ ቦታ ያገኛሉ)
3. በአቅራቢያዎ ያለን የቴሌግራም ተጠቃሚ ማውራት ይችላሉ።
4. የተላከሎትን መልእክት ወደ ፈለጉበት ቋንቋ የሚተረጉሙበት እና ሁሉንም ቴሌግራም የሚሰጠውን አገልግሎት የሚያገኙበትን

HULUGRAM ን ያውርዱ እና የቴሌግራም አጠቃቀሞን ያዘምኑ
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat


Inbox https://t.me/MiaComputech_bot

Join us on https://t.me/MiaComputech
1.6K viewsedited  17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-12 14:22:50

1.4K views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 09:23:25
1.4K viewsedited  06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-02 22:50:34 ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመ ከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀም እንደምንጠቀም ያውቃሉ?

ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ

#VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) የተጠበቀ ያደርገዋል፡፡

#VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡

VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር

vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር

Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ ለማድረግ
ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡

እንዴት ይሰራል

vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡

እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡

እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡

Generally #VPN

avoid your orginal IP and replace with anonymous IP

encrypts your data
avoid censorship and georestriction

access websites and apps from anywhere at any time.

Inbox https://t.me/MiaComputech_bot

Join us on https://t.me/MiaComputech
1.7K viewsedited  19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-24 12:41:43
ፌስ ቡክ ኢትዮጵያን ጨምሮ የምስራቅ አፍሪካ ቋንቋዎችን አካቶ የያዘ ኢንስታግራም ላይት የተሰኘ የኢንስታግራም መተግበሪያ ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ይፋ አድርጓል፡፡
ለአጠቃቀም ቀላል እንደሆነ የተነገርለት የኢንስታግራም መተግበሪያው ኢንስታግራም ላይት በአነስተኛ ዳታ ለመጠቀምና በፍጥነት ለመጫን የሚያስችል ሲሆን በሁሉም አይነት ኔትወርክ ላይ በጥሩ ሁኔታ የሚሰራ መተግበሪያ ነው ተብሏል፡፡

ኢንስታግራም ላይት መተግበሪያ በሶስት የምስራቅ አፍሪካ ቋንቋዎች የሚሰራ ማለትም በአማርኛ በኦሮምኛ እንዲሁም በስዋህሊ የሚሰራ ስለመሆኑም ታውቋል፡፡ Inbox https://t.me/MiaComputech_bot

Join us on https://t.me/MiaComputech
1.7K viewsedited  09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-29 08:15:42 የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂

➢ካላወቃችሁ አትጨነቁ!! ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡

➢ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው የሚመጣው፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን። ይሁን እንጂ አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት አለብን::

❖ከF1 እስከ F12 ያሉትን በተኖች ጥቅም አንድ በአንድ ከስር ዘርዝረናል ....

☛ሼር በማድረግ ከራስዎ አልፈው ለሌሎችም ይትረፉ፡፡

❒የ F1 ጥቅሞች
► ከ”Windows ቁልፍ (button) ጋር በጋራ ስንነካው help menuን ያመጣልናል፡፡
► Excel እና Word በምንጠቀምበት ወቅት ከ Control ጋር በጋራ ስንነካው Hides or displays ribbon menu ያደርግልናል፡፡

❒የ F2 ጥቅሞች
◕ Alt + Ctrl + F2 - opens Document Library in Microsoft Office
◕ Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer

❒የ F3 ጥቅሞች
► Opens search feature in Windows Explorer
► Shift + F3 - lets you change from lowercase to uppercase to all caps in Word
► Opens find feature in Firefox and Chrome

❒የ F4 ጥቅሞች
◕ Alt + F4 closes window
◕ Places the cursor in the address bar in Explorer

❒የ F5 ጥቅሞች
► Starts slideshow in Power Point
► Refreshes Internet browser pages
► Opens Find and Replace in Microsoft Office

❒የ F6 ጥቅሞች
◕ Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word
◕ Ctrl + F6 lets you easily switch between Word documents

❒የ F7 ጥቅሞች
► Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word
► Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word

❒የ F8 ጥቅሞች
◕ In Excel, enables extend mode for arrow keys
◕ Enables safe mode in Windows

❒የ F9 ጥቅሞች
► Ctrl + F9 inserts empty fields into Word
► Updates fields in Word

❒የ F10 ጥቅሞች
◕ Opens menu bar
◕ Ctrl + F10 maximizes window in Word
◕ Shift + F10 does the same thing as a right click

❒የ F11 ጥቅሞች
► Exits and enter full screen mode in browsers
► Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel

❒የ F12 ጥቅሞች
◕ Opens Save As in Word
◕ Shift + F12 saves Word document
◕ Ctrl + F12 opens Word document
Inbox https://t.me/MiaComputech_bot

Join us on https://t.me/MiaComputech
2.2K viewsedited  05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-24 22:07:20

1.6K views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-24 03:50:09

1.5K views00:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-20 08:20:55 የኤሌክትሮኒክስ አብዝቶ መጠቀምና ጉዳቱ:-

እንደ ላፕቶፕ ፣ ታብሌት እና ስማርት ስልኮችን አዘውትረው የሚጠቀሙ ከሆነ ለተለያዩ የጤና ጉዳቶች ይዳርጋሉ፡፡

ይህም በተጠቃሚዎቹ ላይ የትምህርት ፣ የስራ እንዲሁም የማህበራዊ ተጽዕኖ እና የባህሪ ችግር እንደሚያጋጥማቸው የተለያዩ ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡

ከችግሮቹ መካከል፡-

. የአህምሮ ዕድገት እክል:-
- ህፃናት ከተወለዱ ጊዜ አንስቶ እስከ 21 ዓመታቸው ድረስ የአህምሮአቸው ዕድገት ፈጣን ሲሆን በዚህ የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ታዳጊዎች ጊዜያቸውን በብዛት እንደ ላብቶፕ ፣ ታብሌት እና ስርማት ስልኮችን ጋር የሚያሳለፉ ከሆነ የአህምሮአቸው ዕድገት ፍጥነት ላይ እክል ሊገጥም ይችላል፡፡ ለዚህም ዋናው ምክንያት ከኤሌክትሮኒክስ የሚወታጣው ጨረር ታዳጊዎቹ የአህምሮ ዕድገት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አለው፡፡

. የተዛባ ማህበራዊ ግንኙነት:-
- ጊዜያቸውን እንደ ላብቶፕ፣ ታብሌት እና ስማርት ስልኮችን ጋር የሚያሳለፉ ታዳጊዎች በማህበራዊ እና በትምህርት ላይ ከፍተኛ ችግር ሲያጋጥማቸው ይስተዋላል፡፡ እነዚህ ታዳጊዎች ጊዜያቸውን ከኤሌክትሮኒክስ ጋር ሲያሳልፉ ከማህበረሰብ መማር ያለባቸውን ክህሎት ሳይማሩ ይቀራሉ፡፡

. ከመጠን ያለፈ ውፍረት:-
- ጊዜያቸውን ለረጅም ሰዓት ቁጭ ብለው ስለሚያሳልፉ አነስተኛ ለሆነ እንቅስቃሴ ይጋለጣሉ፤ ይህ ደግሞ ከመጠን ላለፈ #ውፍረት (Obesity) በቀላሉ ሊያጋጥማችው ይችላሉ፡፡

. የእንቅልፍ ማነስ:-
- በስልክ መጫወት በጣም ስለሚያስደስት ለጫወታው ሲሉ የእንቅልፍ ሰዓታቸውን ያሳልፋሉ በዚህም ምክንያት በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያሉ በአስተኛኘታቸው ላይ ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡

. ለጨረር መጋለጥ:-
- የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎች አዘውትረው የሚጠቀሙ ከሆነ ከቁሳቁሱ የሚመነጨው ጨረር #ለአህምሮ እድገት/ለአይን ችግር.... ላይ ከሚያስከትለው በተጨማሪም ለከፋ የጤና ችግር ሊያጋልጣቸው ይችላል፡፡

. ለአይን ጉዳት:-
- እስክሪን ለረጅም ሰዓት እያዩ የሚቆዩ ከሆነ ለእይታ ችግር ሊጋለጡ ይችላሉ ይህም ከሚያነቡት የጽሁፍ መጠን ማነስ ፣ ለረጅም ሰዓት አይንን በአንድ ነገር ላይ ማተኮር እና ከእስክሪን በሚወጡ ጨረሮች አማካይነት ለአይን ህመም ይዳረጋሉ፡፡
ስለዚህ ለምናደርገው ነገር በሙሉ ጥንቃቄ መውሰድ አለብን በተለይ ወላጆች ለልጆች ቢበዛ ለ30 ደቂቃ ብቻ እንዲጫወቱ መፍቀድ ብዙም ወደ ሚጎዳቸው ነገር ባናስጠጋ ጥሩ ነው፡፡

Inbox https://t.me/MiaComputech_bot

Join us on https://t.me/MiaComputech
1.7K viewsedited  05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ