Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ (ለወጣት) በቅድሚያ በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላምታ ሰላም እያልን ነገ 30/02/15 ከቀ | የፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት መዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል መዝሙር ጥናት

ማስታወቂያ (ለወጣት)
በቅድሚያ በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላምታ ሰላም እያልን ነገ 30/02/15 ከቀኑ 11:30 የወረብ ጥናት ስለሚጀመር በሰዓቱ እንድንገኝ ስንል ጥሪ እናስተላልፋለን!
#share @mezmurtinat1