Get Mystery Box with random crypto!

እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በአሜሪካ ካሊፎርኒያ በሚገኘው FAB Academy አለም አቀፍ ተቀ | Action Fitness Master Eskender💪

እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
በአሜሪካ ካሊፎርኒያ በሚገኘው FAB Academy
አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለውን Diploma in Sports Nutrition
ትምህርት ተካትትዬ ሰርተፍኬቴን ተቀብያለው በቪዲዮ የታገዘ እጅግ ሰፊ እውቀት ነው ያገኘሁበት በጣም ደስተኛ ነኝ ወዳጆቼ ደስ ይበላችሁ
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንልኝ፣ ሁሌም ተማሪ ነኝ ይሄ ጅማሮ ነው ይቀጥላል ገና---
Loading... NASM...ACSM...ACE...FIT......
#DiplomaInSportsNutrition