Get Mystery Box with random crypto!

ቅጣትን የፈጠረው ጌታችን ከቅጣት ነፃ እንዳወጣህ ከሚያመላክቱ ዋና ምልክቶች ውስጥ : • በረጀብ | 💚❤ መውሊዱን ናፋቂ ❤💚

ቅጣትን የፈጠረው ጌታችን ከቅጣት ነፃ እንዳወጣህ ከሚያመላክቱ ዋና ምልክቶች ውስጥ :

• በረጀብ ወር በለሊት ኢስቲግፋርን ማብዛት ይጣፍጥካል

• በዚህ ወር በጧትም በማታም ወንጀሌን ማረኝ ብለህ መማፀንን ታበዛለክ

• እጅህንም ዘርግተህ ማረኝ ፣ ወደ አንተ መመለስን ለግሰኝ .. ማለትን ታበዛለክ


የነዛን.. ባህሪያቸው ዱዐ ፣ መሀርታውን ልመናና መተናነስ የሆነውን የትላልቆቹን መንገድ ይዘህ ተጓዝ..

- ሰይዲ ሀቢብ ዑመር ቢን መሀመድ ቢን ሳሊም

https://t.me/mededulhabib