Get Mystery Box with random crypto!

ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ========================== የኢትዮጵያ እስል | Adham TUBE አድሀም ቲዩብ أدهم تيوب

ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ
==========================
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከጉራጌ ዞንና ከእኖር ወረዳ እስልምና ጉዳዮች የቀረበለትን የወረዳውንና የጉንችሬ ከተማ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሙስሊም ተማሪዎች በኒቃባቸው ሳቢያ ከትምህርት ገበታቸው የመከልከል ጫና ጉዳዩ ተቀብሎ ይህን ደብዳቤ ለዞኑ አስተዳደር፣ ለዞኑ ሰላምና ጸጥታ፣ ለዞኑ ትምህርት መምሪያና ለሚመለከታቸው የክልሉ፣ የዞኑና የወረዳው አካላት ሁሉ አሳውቋል።

የሚመለከተው አካል ደብዳቤውን ተቀብሎ ተግባራዊ ያደርጋል ወይንስ አሻፈረኝ ብሎ በህገ ወጥነቱና ሙስሊም ጠልነቱ ይቀጥላል የሚለውን አብረን የምናየው ይሆናል።

የትኛዋም ሙስሊም ተማሪ በሒጃቧና በኒቃቧ ምክንያት ከትምህርት ገበታዋ መሰናከል የለባትም።

||
t.me/