Get Mystery Box with random crypto!

#በምስለ ጎንደር ግሩፓችን ከ #mayet_pictures ጋር በመተባበር ከዕረቡ ጠዋት 2:00 ሰዓ | ምስለ ጎንደር

#በምስለ ጎንደር ግሩፓችን ከ #mayet_pictures ጋር በመተባበር ከዕረቡ ጠዋት 2:00 ሰዓት ጀምሮ የተካሄደው አድዋን በጎንደር ቻሌንጅ የፎቶ ውድድር ዛሬ አርብ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ በይፋ ተጠናቋል።

ውድድሩ ላይ ድንቅ ፎቶአቹህን በማጋራት የተሳተፋቹህ ተወዳዳሪዎች በሙሉ በምስለ ጎንደር ግሩፕ ስም ላቅ ያለ ምስጋናችን ይድረሳቹህ።
ፎቶዎችን እንዲያሸንፉ በላይክ : ሀሳባቹህን በመስጠት እና ሼር በማድረግ የተሳተፋቹህ የግሩፓችን በጠቅላላ አባላት ባላቹሁበት በምስለ ጎንደር ስም ምስጋናችን ይድረሳቹህ።
በመቀጠል ውድድሩ እንዲደረግ ሽልማቱን በመሸፈን አጋር የሆነንን#Mayet_picture እያመሰገን በጎንደርና አካባቢው ያላቹህ የፎቶ ፕሮግራማቹሁን #Mayet_pictuer ብታሰሩ አትራፊ እንደምትሆኑ እርግጠኞች ነን። አድራሻ ፒያሳ ሴንትራል ሆቴል ጎን።