Get Mystery Box with random crypto!

#ዝክረ_አድዋ_በጎንደር #Mayet_Pictures #ምስለ_ጎንደር #126ተኛ ዓመተ ክብረ በዓል ታ | ምስለ ጎንደር

#ዝክረ_አድዋ_በጎንደር
#Mayet_Pictures
#ምስለ_ጎንደር

#126ተኛ ዓመተ ክብረ በዓል ታላቁ የጥቁር ህዝቦች ድል አድዋ:- አባቶቻችን ልዮነትን ገፍተው በአንድነት ልዕልና ተገምደው በእንቢተኝነት ጥቁር ነጭን ማሸነፍ እንደሚችል ለዓለም ያስገነዘቡበት የኢትዮጵያዊያን የኩራት ቀን አድዋ።

#በከተማችን ጎንደር ከቅርብ አመታት ወዲህ ዝክረ አድዋ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ይህን በዓልም ግሩፓችን ምስለ ጎንደር ከ #Mayet_Pictures ጋር በመተባበር በበዓሉ ፕሮግራም ዕለት በዓሉን የሚገልፁ ፎቶዎችን በግሩፓችን አወዳድረን 3 አሸናፊዎችን በላይክ መጠናቸው ተመርጠው ያሸነፉበትን ፎቶ በየደረጃቸው መጠን በቦርድ አስወበን ያሸነፉበትን ፎቶ በሽልማት መልክ ይበረከታል።
የመወዳደሪያ ጊዜ የበአሉ ቀን ረዕቡ ጠዋት 2 ሰዓት ጀምሮ አርብ ማታ 2 ሰዓት ይጠናቀቃል።

#share #invite #like

Abu Beker