Get Mystery Box with random crypto!

@Official~_Meskisha👑👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ meskishaa — @Official~_Meskisha👑👑 O
የቴሌግራም ቻናል አርማ meskishaa — @Official~_Meskisha👑👑
የሰርጥ አድራሻ: @meskishaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 421
የሰርጥ መግለጫ

Join for @meskishaa
In this chanal we will post
New muzic🎤🎧🎧
Love quits💖💖💞
Tiktoks👌👌
Pohim👌👌
Pic😘😘
Funny vidos😁😁
Cross @makiiiiiii
Join join join @meskishaa
@meskishaa

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-08 20:21:28
የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ጀምሮ ይሰጣል።

ፈተናው ከመስከረም 30/2015 ዓ/ም ጀምሮ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

የፈተና ደንብ ጥሰቶች በህግ ያስጠይቃሉም ተብሏል።

የ2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በዩኒቨርሲቲዎች ከመስጠት ባለፈ የፈተና ኩረጀ እና ስርቆትን ለመከላከል በ12 ኮድ (በጥያቄ አቀማመጥ ስብጥር) ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ከቀናት በፊት መገለፁ ይታወሳል።

የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዚህ በፊት እንደነበረው በ4 ኮድ (4 የተለያዩ ፈተናዎች/በጥያቄ አቀማመጥ) ሳይሆን እስከ 12 እንዲሆን እየተሰራ እንደሚገኝ ገልፀው እንደነበር አይዘነጋም።

ይህ የፈተና ኩረጃን ለመከላከል ከሚሰሩት ስራዎች መካከል አንዱ ሲሆን ለጎን ያሉ ተማሪዎች እርስ በእርስ የሚፈተኑት ፈተና የጥያቄው ዝርዝር (order) በፍፁም የተገናኘ እንዳይሆን ለማድረግ የታሰበ ነው።

ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ለሌሎች ተማሪዎች ያሳውቁ።
@TIMIHIRT_MINISTER
@TIMIHIRT_MINISTER
31 viewsMáķï Ĝě , 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 21:10:05

........ እናልሽ ውዴ አንቺን በማፍቀሬ
ብዙ ነገሬን ባጣም በአንዴ ዛሬን
መኖር መርጫለው ከነገዬ
አንቺን አስበልጫለው..........
@MESKISHAA
58 viewsMáķï Ĝě , 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 20:48:16
ታላቅ የኪነ ጥበብ ድግስ
63 viewsMáķï Ĝě , edited  17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 17:46:00 https://vm.tiktok.com/ZMNgFJGdJ/?k=1
72 viewsⓃⓐⓣⓘ, 14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 22:18:27 https://vm.tiktok.com/ZMNVUxnum/?k=1
173 viewsⓃⓐⓣⓘ, 19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 16:00:47 መሄድ ስትጀምር መንገዱ ይመጣል።


#makii
203 viewsMáķï Ĝě , 13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 16:00:06 ምናልባት የብቸኝነትህ ምክኒያት
አንድን ሰው እንደሁሉም አድርገህ
ስላየኸው ይሆናል ።

𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑


@MESKISHAA
197 viewsMáķï Ĝě , 13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 15:59:02

ተስፋ ማለት በተሸነቆረው የመኖር ግንብ ውሰጥ አጮልቆ ረቂቅ የህይወት ጨረሮችን እንደማየት ነው።

ተስፋ ከጨለማው ይልቅ የኮከቦችን ድምቀት እያየን ዛሬን ሽምጥ ወደፊት በህሊናችን ዳስ አስፈንጥረን በነገ ውሰጥ መቃኘት እንዲቻለን የሚያደርግ የህይወት ቁልፍ ሚስጥር ነው። "

@MESKISHAA
179 viewsMáķï Ĝě , 12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 15:57:48 ...አንተን የእውነት ከልቤ እንዳፈቀርኩክ ያወኩት አንተ ከጎኔ ሳትሆን ራሱ ስላንተ ማሰብ ማቆም ባለመቻሌ ነው።

@MESKISHAA
167 viewsMáķï Ĝě , 12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 15:57:27 " #ፍቅር የሚጀመረው በልባችን ስንመራ ፣እንደራሳችን ቆጥረን ስለሌሎች ስንጨነቅ ፣ዉለታን ሳንፈልግ ስናገለግል ፣ምላሽ ሳንጠብቅ መስጠት ስንጀምር ነው፡፡"

@MESKISHAA
157 viewsMáķï Ĝě , 12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ