Get Mystery Box with random crypto!

በመሰቀል ላይ የሞተውን ማመን። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። #ለንግስናው_ዙፋን_መሰቀል | መሢሑ ኢየሱስ ክርስቶስ

በመሰቀል ላይ የሞተውን ማመን።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

#ለንግስናው_ዙፋን_መሰቀል #የመረጠው_በትረ_መንግስትና #የወርቅ #ካባ የለው_እርቃኑን ተሰቅሎ #ተጠማው_እያለ የናዝሬቱ ኢየሱስ #እዳዬን ከፈለው የናዝሬቱ ኢየሱስ እዳዬን ከፈለው

#ዓለም_ገዳይን እንጅ ሞችን አታምንም
አሳዳጅን እንጅ ተሳዳጅን አታምነውም
#ዓለም_ገሎ_ፎካር_ናት አጥፍቶ ጥፊ ናት

#በመሰቀል_ላይ_የሚሞትን_ማመን_ግን ዋጋ ያሰከፍላል። አዳኝ ነው የአብ ልጅ የሃጢያት መዳንት ነው ብሎ ማመን ሞኝነት የመሰላል። #እንደ እውነቱ ከሆነ ግን #ከሰማይ በታች ለሃጢያት #ሞትና ደሞዙ በመሰቀል ላይ የሞተውን እመኑ ተብለናል። #የሚሞትን ማንም አያምንም የሚገልን #ማመን #ለዓለም_ቀላል ነው። #ዓለም_ገላ_ስትፎክር_ኢየሱስ_ሞትን ገሎ ፎካሪ ነው ሞት ሆይ መወጋ የታለ #ያለው_የትንሳኤ_መጀመሪያ ነው።

#አሁን_በበረት_ተወልዶ_በመሰቀል ላይ #የሚሞትን_ማን_አዳኝ_ነው ብሎ ያምናል? #አንዴ_ከአብ_ዘንድ_ወጥቼ #መጣቻለው ይላል #አንዴ_የሰው_ልጅ #ልሞት_ይገባል ይላል። አንዴ #የህይወት እንጀራ እኔ ነኝ ብሎ #በዛው #አፉ_ራበኝ_ይላል_ወደኔ #የሚመጣ ከቶ #አይጠማም_ብሎ_መሰቀል_ላይ #ተጠማው_ይላል፣ #ማን_ይህን ያምናል? #እሱ_ግን_የተሸነፍ_መሰለ #እሱ_በእሱነቱ_ዘላለማዊ_ነው #የክብር #ጥግ_የፍጥረታት_መጋቢ ነው። አለ #ሳይሉት_የኖረ_ሳይጣላ_አሸናፊ_ሳይዋጋ ድል ነሺ #ዙፋኑን_ድንጋይ_ሳይወቅር የሰራ #ሰማይን ያለ #መሶሶ_ያቆሜ #ወርቅ_ሳያቀልጥ #መንገዱን #የዘረጋ #ሰማይናምድርን_ሞልቶ #የተረፈ #የእውቀት_ሁሉ ምንጭ #የጥበብ #መጀመሪያ ነው።

እሱ በወልደቱ አማኑኤል ነው አማኑኤል ከእኛ ጋር ሆነ። በሞቱና በትንሳኤው በእኛ ውስጥ ሆነ።

#ገሎ_የሞተ_እንጅ_ለገዳዎች_የሞተ #አይተን ሰመተን አናውቅም #እሱ_ግን #የመጨረሻውን_ሞት_ያውም_የመሰቀል #ሞት #እየሞተ_ለገዳዎች_ምህረት #አድራጊ_ነው። #ምህረት ከርሱ #ውስጥ_ይፈልቃል_ምህረት_ዓለሙን #ለማዳን_ተሰቀለ። #እሱ ክብር ነበር፣ክብር ነው ክብር፣ክብር ልያለብሰን ተሰቀለ። #በመሰቀል ላይ የዋለው #በአብ_ዙፋን የምያሰቀምጥ ነው እሱ #የአብ_ወሬ ነው_አብ_የምያወራው በርሱ ነው #የምወደው ልጄ እሱ ነውና እርሱን ስሙት አለን።

#በመሰቀል_ላይ_የሞተውን_ማመን #የአብ ልጅ ሆኖ መኖር ነው በመሰቀል ላይ የሞተውን ማመን የእግዚአብሔር ጽድቅ ሆኖ መገለጥ ነው በመሰቀል ላይ የሞተውን ማመን አድስ ፍጥረት መሆነ ነው በመሰቀል ላይ የሞተውን ማመን በመንፈስ ቅዱስ መታተም ነው። በመሰቀል ላይ የሞተውን ማመን በሞት ላይ መሳቅ ነው።---------

ሞቶ ነበር እንጅ ሞቶ አለቀራም!