Get Mystery Box with random crypto!

ጥብቅ ማሳሰቢያ .............................. ሸክላን ለምትሰሩ ከዚያ መቃብር | For ethios መፀሀፍ, ትረካ, አጫጭር ታሪኮች 📚📜📓🚵🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪novels, 🇹ethiopians books

ጥብቅ ማሳሰቢያ
..............................

ሸክላን ለምትሰሩ ከዚያ መቃብር ላይ
አፈር አትዝገኑ
ሲነድ ሲቃጠል፣ ሲጨስ በመኖሩ
ሲቃጠል ለሚኖር፣ ለጀበና መስሪያ
አይሆንም አፈሩ።