Get Mystery Box with random crypto!

አንቺ የኔ አለም የፊትሽ ወዝ ጠፍቶ ሀዘንሽ በርትቶ አንቺን ሲያሸንፍሽ እህህህ እንደማለት በጥርስሽ | For ethios መፀሀፍ, ትረካ, አጫጭር ታሪኮች 📚📜📓🚵🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪novels, 🇹ethiopians books

አንቺ የኔ አለም
የፊትሽ ወዝ ጠፍቶ
ሀዘንሽ በርትቶ
አንቺን ሲያሸንፍሽ
እህህህ እንደማለት
በጥርስሽ አሸነፍሽ።

አይንሽ ደም ቢመስልም
ከንፈርሽም ቢደርቁ
ጥርስሽ እያበራ ሀዘንሽን ደበቁ

ኑሪልኝ እንድኖርልሽ!

ዮኒ
ኣታን