Get Mystery Box with random crypto!

✞ ስላሴን አመስግኑ ✞ ስላሴን አመስግኑ /2/ የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ በስመ አብ ወ | ዘ_መርቆሬዎስ

✞ ስላሴን አመስግኑ ✞

ስላሴን አመስግኑ /2/
የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ይገባል ከምንም በፊት
ዓለማትን ሁሉ ለፈጠረ ጌታ
ምስጋና ይድረሰው ከጠዋት እስከማታ

/አዝ=====

ኪሩቤል ሱራፌል የሚያመሰግኑት
መላእክት በሰማይ ስሉስ ቅዱስ ያሉት
እኛም የአዳም ልጆች እንዘምራለን
በሰማይ በምድር እንጠራሃለን

/አዝ=====

ብራብ በሥላሴ እጠግባለሁኝ
ብጠማም በአምላኬ እረካለሁኝ
ስላሴ አምባዬ ክብሬ ናቸውና
ሁሌም ይመሩኛል በህይወት ጎዳ

#ዘ-መርቆሬዎስ ወጣት ማህበር

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

   ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
   ✥ @Merkorawos ✥
✥ @Merkorawos ✥
✥  #ዘ_መርቆሬዎስ ✥
  ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╯

     ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥