Get Mystery Box with random crypto!

✞ ጼና አልባሲሁ ✞ ጼና አልባሲሁ /2/ ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመጼና ስሂን /2/ አልባሲሁ ዘ | ዘ_መርቆሬዎስ

✞ ጼና አልባሲሁ ✞

ጼና አልባሲሁ /2/ ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመጼና ስሂን /2/
አልባሲሁ ዘሜላት /2/ ዘወረደ ወስተ ገነት

ትርጉም=>የገብረ መንፈስ ቅዱስ ልብሳቸው እንደ ሽቶ ያማረ ነው፡ደግሞም ልብሳቸው እንደ ነጭ ሐር ነው እርሱም ወደ ገነት የወረደ ነው


#ዘ-መርቆሬዎስ ወጣት ማህበር

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

   ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
   ✥ @Merkorawos ✥
✥ @Merkorawos ✥
✥  #ዘ_መርቆሬዎስ ✥
  ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╯

     ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥