በቅርቡ የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በተጨማሪ በ38 ዓመቷ ሩሲያዊ ፖለቲከኛም ላይ የእስር ትዕዛዝ አውጥቷል። ማሪያ ሎቫቫ ቤሎቫ ህጸናትን እና ታዳጊዎችን በሕገወጥ መንገድ በማፈናቀል ወንጀል ነው ክስ የቀረበባቸው። @merkatotube @merkatotube_bot 1.3K views06:25