Get Mystery Box with random crypto!

ለሕጻናት እና ታዳጊዎች ሰው ሰራሽ ጥርስ መትከል ይቻል ይሖን?  አዎ ይቻላል!!  ለታዳጊ ልጆ | Dr. Won(Dental consulting)

ለሕጻናት እና ታዳጊዎች ሰው ሰራሽ ጥርስ መትከል ይቻል ይሖን?


 አዎ ይቻላል!! 

ለታዳጊ ልጆች ለሁለት አላማ ሰው ሰራሽ ጥርስ ሊተከልላቸው ይችላል


የወተት ጥርሳቸው ካለጊዜው ቢነቀልባቸው ቋሚ ጥርሳቸው የሚበቅልበት ቦታ አጥቶ ተወላግዶ እንዳይበቅል ለመከላከል

(ከጎን እና ከጎን ያሉ የወተት ጥርሶች ተጠጋግተው የተነቀለውን ጥርስ ቦታ ይይዙታል) 

የተቦረቦሩ የውተት ጥርሶችን ይበልጥ እንዳይጎዱ ለመከላከል ሲባል ቀድሞ የተዘጋጁ ጥርሶች የተቦረቦረው ጥርስ ላይ ሊተከል ይችላል::