Get Mystery Box with random crypto!

ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና በያላች | የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ ይደውሉ 0978278690


ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ።

ዛሬ ሹመትና ስራ እየፈለገ ለሚያጣ ሰው እየሰራ እየደከመ የስራ እድገት ለሌለው ሰውና ለግርማ ሞገስ እንዲሁም ለሕዝብ መስተፋቅር የሚሆን ፀሎት ላጋራችሁ ።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ግርማ ሞገስ ወመግረሬ ፀር ወመስተፋቅር ዘነገሥት ወዘመኳንንት ዘሕዝብ ወዘአሕዛብ ወዘኩሎሙ ፍጥረታት

ዘየሐድር በረድኤተ ልዑል ሊስ ያጲሂር ወይነብር ውስተ ጽላሎቱ ለአምላክ ሰማይ ሚሊስ ፫ መላኤስ መላሊስ ሐርደ ይቤሎ ለእግዚአብሔር ምስካይየ ወፀወንየ አንተ መላሊስ ያጵሂር አምላኪየ ወረዳእየ ወእትዌከል ቦቱ።

ቆሮስ ያጲሂር እስመ ውእቱ ይባልሐኒ እመስገርት ነአዊት ኖሮስ ያጲሂር መንክር ስምከ ያጲሂር በእንተዝ ኀሠሠቶ ነፍስየ።


ያጲሂር መንክር ስምክ ያጲሂር ነገረ ቃልከ ያበርህ ነፍስየ ወያጠብብ ሕፃናተ ያጲሂር አፉየ ከሠትኩ ወነፍስየ አናኅኩ ያጲሂር እስመ ትእዛዘከ አፍቀርኩ ያጲሂር በዝቃል ኢታምጽእ ፀረ ወጸላእተ በላዕሌየ ሊተ ለገብርከ እገሌ።


ወኢታቅርብ ኀቤየ ኢታውርድ ወኢታቅርብ ፀርየ ወጸላእትየ ወኢታንቀጥቅጥ እደ ልቦናየ ፪ ዘበምድር ለገብርከ እገሌ ።

ነጽር ላዕሌየ ወተሣሃለኒ ያጲሂር አርትዕ ፍኖትየ ወሕይወትየ ያጲሂር በከመ ነቢበከ ያጲሂር ወኢይማአኒ ኩሉ ኃጢአት ወፀር ያጲሂር ወአድኅነኒ እምትግዕልተ እጓለእመሕያው ።

ያጲሂር ተሣሃለኒ ወእቀብ ትእዛዘከ ያጵሂር አብርህ ገጽከ ላእሌየ ሊተ ለገብርከ እገሌ ያጵሂር ፫።

ገቢር
፩#ይህን ህቡስም ወይም ጸሎት በቀይ እስክብሪቶ በልሙጥ ወረቀት ፅፎ በእሳት አሳርሮ በቅባት ቅዱስ፣ በዘይት ( በወይራ ዘይት ) ቀላቅሎ ከበላዩላይ ይህን ጸሎት ፯ (7) ጊዜ ደግሞ

#የተቀላቀለውን በትንሹ ግንባርን ፀጉርን እየተቀቡ ቢወጡ ሹመት ያሾማል ስራ ያጣሰው ስራ ያገኛል ።
በሰው ዘንድ ክብርን ያጣሰው ሰው ዝቅአድርጎ የሚያየው ሰው ክብርን ያገኛል ሰው ያከብረዋል ።

የስራ እድገት ያጣ ሰው የስራ እድገት ያገኛል።

፪#ለመስተፋቅር ለገንዘብ ለግርማ ሞገስ ጥዋት ጥዋት 7 (3) ጌዜ እየደገሙት ቢወጡ ያሰቡትን ያሳካል የተፈተነ ጥበብ ነው።

፫#በብር ቀለበት በመስቀል ላይ በዘይት ወይም በቅባቅዱስ በወይራ ዘይት ዘፍዝፎ ከበላዩ ላይ ከቻሉ 49 ጊዜ ካልቻሉ 21 ጊዜ ፀልዮ ቢይዙት ወሳኝ ግርማ ሞገስ ወመፍትሔ ሀብትነው።

ሁሉም ሲሰራ ቀለምሆነ ሲደገም ቀለም እንዳይነጥብ በጥንቃቄ ነው።


ጥበብ ታላቋን ታከብራለች።
0931334574

ቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/mergetal
https://t.me/mergetal

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
https://t.me/fekreeye