Get Mystery Box with random crypto!

#JigjigaUniversity በ2014 ዓ.ም በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ የተመ | ትምህርት ሚኒሰትር መረጃዎች

#JigjigaUniversity

በ2014 ዓ.ም በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች መግቢያ ከግንቦት 01 እስከ 03/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው
• ጉርድ ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገጽ www.regi@jju.edu.et መጎብኘት ትችላላችሁ፡፡

@MEREJA_NEAEA
#SHARE