Get Mystery Box with random crypto!

#BoranaUniversity ቦረና ዩኒቨርሲቲ #የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት | ትምህርት ሚኒሰትር መረጃዎች

#BoranaUniversity

ቦረና ዩኒቨርሲቲ #የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 02 እና 03/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ተማሪዎች በተገለጹት ቀናት ምዝገባ እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወንበት ጊዜ በቅርቡ እንደሚያሳውቅ ተቋሙ ገልጿል።

@MEREJA_NEAEA
#SHARE