Get Mystery Box with random crypto!

የክርስቲያኑ ወገን ጥያቄ ቆይ ግን ግርም እሚለኝ ትርጉም ስተረጉሙ እዴት ነው እምተረጉሙት ግን ም | Mereb: መረብ

የክርስቲያኑ ወገን ጥያቄ ቆይ ግን ግርም እሚለኝ ትርጉም ስተረጉሙ እዴት ነው እምተረጉሙት ግን ምግብ ግረዛ ከሴት መወለድ ምንማለት ነው እዲያው ይሄን ሁሉምያውቅ የለእዴ ሌላ ምክንያት ፈልጉ ይህ የክርስቶስን ጌትነት አያፈርሰውም በጣም ያልገባችሁ እና ያልተገለጠላችሁ ነገር አለ ፈልጉ በጣም ቢያንስ የጌታን ሁሉንቻይነት ልትረዱ ይገባል ሌላው ስለጌታ ፆታ ስለሽንት መሽናት መፀዳዳት አይወራም ለምን ካልሽኝ እየሱስ ሰው ያረገውን ሁሉ አርጐአል ከማግባት ሌላ ምክንያቱም ከሰው ነው የተወለደው አትሞኙ ሰውከሆነ እዴት አምላክ ሆነካልሽኝ መጀመሪያ ቃልነበር ቃልም በግዚአብሄር ዘድ ነበር ቃልም ሰው ሆነ ቃልም እራሱ እግዚያብሄር ነበር የሚለውን ከመፅሀፍ አውጭና ጥቅሱን በደብ አብቢ ማንበብ ብቻ ሳይሆን ተርጉሚ ነፊሳ ኘሊስ አድነገር ልጨምርልሽ መፀሀፉ ላይ የሌለ ቃል መሰየም መገመት ማሰብ ለኔ ስተት ነው ለምሳሌ ጌታ ፆታ ምን ይሰራለታል ወድ ነው ሴት ነው የለም ምንማለት ነው አይጠየቅም መፀኃፍ ላይ ሰምቼም አላቅም ግን ጌታ በወንድ ስም አተ እጅ አቺ ተብሎ አልተጠራም

በማለት ለጠየቀው ክርስቲያን ወገን በኡስታዝ ሙሐመድ ከድር ዒሣ የተሠጠ ምላሽ ክፍል 1
t.me/muhammedchannel