Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ ኢጅቲማዕ እና የዳዕዋ ኮንፈረንስ በስልጤ ዞን በየ ዓመቱ ሲካሄድ የቆየውና ለረጅም አመታት | Mereb: መረብ

ታላቅ ኢጅቲማዕ እና የዳዕዋ ኮንፈረንስ

በስልጤ ዞን በየ ዓመቱ ሲካሄድ የቆየውና ለረጅም አመታት ተቋርጦ የነበረው አመታዊ የ"ኢጅቲማዕና የዳእዋ ኮንፈረንስ" እነሆ በአላህ ፍቃድ ከፊታችን ጁመዓ ምሽት ጀምሮ በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ በታላቅ ድምቀት ይካሄዳል።

በፕሮግራሙ በስልጤ ዞን ለበርካታ አመታት ዒልምን ሲያስተምሩ የቆዩ ታላላቅ መሻኢኾች እንዲሁም አዲስ አበባን ጨምሮ ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የሚመጡ ተጋባዥ ዑለሞች እና ታዋቂ ዱዓቶች ይሳተፋሉ።

ከጁምዓ ነሓሴ 06/2014 ዓ.ል እስከ እሁድ ነሓሴ 08/2014 ዓ.ል
(ለ 3 ተከታታይ ቀናት)

በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ በትልቁ(አቡበክር መስጅድ)

ማሳሰቢያ:

ከሩቅ አካባቢ ለሚመጡ እንግዶች የምግብ እና ማደሪያ መስተንግዶ ተዘጋጅቷል።

https://t.me/fewaidworabe