Get Mystery Box with random crypto!

በሀገራችን የመጀመሪያው ልዩ ዓለም አቀፍ የቁርአን ሒፍዝ ውድድር የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ስታ | Mereb: መረብ

በሀገራችን የመጀመሪያው ልዩ ዓለም አቀፍ የቁርአን ሒፍዝ ውድድር የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ስታዲየም

በሌሎች ሀገሮች አይተነው የተመኘነው እንደዚ አይነት ፕሮግራም በሀገራችን ለመጀመሪያ ግዜ ልዩ ዓለም አቀፍ የቁርአን ሒፍዝ ውድድር የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል። ከ56 ሀገራት በላይ ተወካዮች የሚሳተፋበት ታላቅ ዓለም አቀፍ የቁርአን ሒፍዝ ለመወዳደር ለመዳኘት ለመደገፍ ወደ ሀገራችን የተለያዩ እንግዶች እየገቡ ይገኛሉ።

ማንም መቅረት የሌለበት ድንቅ ፕሮግራም ነው ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን መግቢታ ትኬቶች በዳሽን ባንክ በሁሉም ቅርንጫፎች ያገኙታል።

የአንድ ሰው normal መግቢያ 500 ሲሆን vip 1000 ነው።

#እሁድን_በስቴድየም

share ይደረግ