Get Mystery Box with random crypto!

ተዐምር የሚያስከትል ታምዕር ከሆነብኝ ሰነባብቶታል። አንድ እሱነቱ የስንቱን ሰው ተፅዕኖ መርታት ው | .

ተዐምር የሚያስከትል ታምዕር ከሆነብኝ ሰነባብቶታል። አንድ እሱነቱ የስንቱን ሰው ተፅዕኖ መርታት ውጤት እንደሆነም ከጎኔ ሳሰልፈው አውቄአለሁ። መልካም ባህሪውን ጥለው የማይፈታ ኮስታራ ፊቱን እያዩ ሸሹት። ለኔ ግን ስሙ ያለ ጨዋ አይገለጥም። የሳቅን ተፈጥሮ ባፍጢሙ የደፋ ምን ተፈጥሮ ቢኖረው እንባዬ እስኪዝረከረክ በሳቅ የምንሳፈፍ እኔን ለማጀብ አዳጋች አልሆንኩትም። ባልጎደለ ዘዴ ተሞላልተን አለን።



#ሃናማርያም