Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አላችሁ!! በአዲካ ታክሲ አዘጋጅነት በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 አቅራቢነት በመ | @mensurabdulkeniofficial

እንኳን ደስ አላችሁ!!

በአዲካ ታክሲ አዘጋጅነት በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 አቅራቢነት በመንሱር አብዱልቀኒ ፕሮግራም ላይ ስፖርታዊ ጥያቄዎችን በመመለስ የማሊያ አሸናፊ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!

በዕለቱ የነበሩት የአርሰናል አድናቂ የሆኑት የክብር እንግዳችን ወ/ሮ እቴቱ ማሞ ፕሮግራሙን ስለታደሙ ከልብ እናመሰግናለን!

አዲካ እያንዳንዷን ጉዞ በፈገግታ
#rewards #AdikaTaxi #Ethiopia