ታላቁ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ቅዳሜ በጊዮን ሆቴል በግዙፍ 360 ዲግሪ ስክሪኖች ጨዋታውን እንድትመለከቱ ዝግጅታችንን ጨርሰናል:: ይህንን አጓጊ የፍፃሜ ጨዋታ ከሄኒከን ጋር በጊዮን ሆቴል አብረን እየተዝናናን እንመልከት! #UCL #Heineken 52.2K views05:37