Get Mystery Box with random crypto!

ቆቦ እና አካባቢው ሸኔ ምዕራብ ወለጋ ውስጥ ለፈፀመው ጭፍጨፋ ምስጋና ለማቅረብ በማሰብ ህውሃት በ | መንቆረር 🇪🇹 𝓣𝓲𝓶𝓮𝓼 🇪🇹

ቆቦ እና አካባቢው

ሸኔ ምዕራብ ወለጋ ውስጥ ለፈፀመው ጭፍጨፋ ምስጋና ለማቅረብ በማሰብ ህውሃት በቆቦ በኩል ትናንትና ዛሬ ትንኮሳ ፈፅሞ እንደነበር ተረጋግጧል።ለትንኮሳ ከመጣው ታጣቂ ኃይል የተመለሰ እንደሌለ ከስፍራው ሰምተናል።የሀገር መከላከያ ሠራዊት ግዳጁን በአግባቡ ፈፅሟል።ፋኖ እና ልዩ ሀይሉ በተጠንቀቅ ላይ እንዳለ ታውቋል።ምስጋና ይሄ ከሆነ መቀበል ይኖርባችኋል።