Get Mystery Box with random crypto!

እጅግ ጣፋጭ ከሆኑ የእውቀት እና የተቅዋ_ፍሬዎች_መካከል_መረጋጋት ቁጥብነትና ስሜታዊ አለመሆን ይገ | [መንሀጁል አንቢያዕ]

እጅግ ጣፋጭ ከሆኑ የእውቀት እና የተቅዋ_ፍሬዎች_መካከል_መረጋጋት
ቁጥብነትና ስሜታዊ አለመሆን ይገኙበታል ፡፡
ትኩረት እናድርግባቸው
መረጋጋት
ቁጥብነት
ስሜታዊ አለመሆን

ያአሏህ አግዘን የእውቀትን
   ጣእም_ለግሰን!
       
#አሏህ_ሆይ! የሚጠቅመንን እውቀት
ለግሰን  የወደድከውን  ተግባርንም
አግራልን ስራችንም ለአንተ ብቻ ብለን
የምንተገብር አድርገን::
#ያወሀብ
       


የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://t.me/umusaymen
https://t.me/umusaymen