Get Mystery Box with random crypto!

قناة تلاوات للقارئ : خالد الجليل ከመኝታ በፊት የሚባል ዚክር | [መንሀጁል አንቢያዕ]

قناة تلاوات للقارئ : خالد الجليل


ከመኝታ በፊት የሚባል ዚክር


باسمك ربي وضعت جنبي، وبك أرفعه، فإن أمسكت نفسي فارحمها، وإن أرسلتها فاحفظها، بما تحفظ به عبادك الصالحين

"ቢስሚከ ረብቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፈኡህ ኢን አምስክተ ነፍሲ ፈርሐምሃ ወኢን አርሰልተሀ ፈህፈዝሃ ቢማ ተህፈዝ ቢከ ኢባደከ አስሳሊሂን"

"ጌታዬ ሆይ! በስምህ ጎኔን አሳርፌያለሁ ። በስምህም አነሳዋለሁ ።ነፍሴን በዚያው ካስቀረሀት እዘንላት ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት( ስልትህ) ጠብቃት።"

( ቡኻሪና ሙስሊም )

https://t.me/umusaymen

https://t.me/umusaymen