Get Mystery Box with random crypto!

ሆዱ ከገባበት ቀን ጀምሮ ጤና ማጣት፣ ህመም መሰማት ይጀምረዋል፡፡ ይህ በሚጠጣ ነገር ወደ ሆዱ የገ | መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013

ሆዱ ከገባበት ቀን ጀምሮ ጤና ማጣት፣ ህመም መሰማት ይጀምረዋል፡፡
ይህ በሚጠጣ ነገር ወደ ሆዱ የገባው መተት ሰውዬው ሳያውቀው ከቆየ፣ሥጋዊ በሽታም
ከመሰለው በጊዜ ሂደት ሆዱ ውስጥ የገባው መተት እራሱን በመቀየር
#እንደ_እባብ
#እንደ_እንቁራሪት
#እንደ_አይጥ ሆኖ ውስጡ ተቀምጦ ሥጋውን በመብላት ደሙን በመጠጣት ለከፍተኛ ጤና
መታወክና ጉዳት ይዳርገዋል፡፡ ይህ ብቻ አይደለም ሊገድለውም ይችላል፡፡
ዛሬ ሆዳችንን እያመመን፣የሆድ ህመማችን ትልቅ ጭንቀት ፈጥሮብን በየ ሆስፒታሉ
ሄደን መፍትሔ የምናጣው መተት ቢሆንስ?
ምክንያቱም በመተት ወደ ሆድ ገብቶ ደዌና አውሬ ሆኖ የተቀመጠው ነገር በሕክምና
ምርመራና መሣሪያዎች አይታይም ይሠወራቸዋል፡፡
#ሴቶችም በመተት ማኅፀናቸው ላይ ደዌና አውሬ ሆኖ ይቀመጣል፡፡
#እንደ ጽንስ ይገላበጣል
#እንደ አውሬ ይጮኻል
#በሕመም ያሰቃያቸዋል
#ሆዳቸውን ይነፋቸዋል
ይሄ ሁሉ ነገር ግን በሕክምና የሕመማቸው
ምክንያት አይታወቅም መፍትሔም አይገኝም፡፡
ስለዚህ የመተት አጋንንት ውስጣችን ከገባ እራሱን እየቀያየረ የተለያየ በሽታ ይሆናል፡፡
በሚበላና በሚጠጣ ወደ ሆዳችን የገባው፣በቁሳቁስ ወደ እኛ የሰረጸው መተት
#ሆዳችንን ሊያሳምመን
#ለአእምሮ ሕመም/እብደት/ ሊዳርገን
#እጅ እግራችንን ሽባ ሊያደርገን
#ለወገብ ለልብ ሕመም
#ለጨጓራ ሕመም
#ለደም ግፊት ለስኳር ሕመም
#ለአስም ሊዳርገን ይችላል፡፡
መተትን አደገኛ የሚያደርገው ይህ ነው፡፡
#ዓይነ ጥላ ሕይወታችንን የማጎሳቆል ሥራ
የሚሠራው በስውር ነው፡፡ መተት ግን በግልጥ ነው፡፡
#ዓይነ ጥላ በውስጣችን አሸምቆ ተደብቆ ከእኛው ጠባይ ጋር ተስማምቶ አድብቶ ነው
የሚኖረው፡፡ መተት ግን ጥቃቱ የሚታይና ግልጥ ነው፡፡
#የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚጎዳን በጊዜ ሂደት ነው፡፡ መተት ግን በድንገት ነው፡፡
#መፍትሔ_፩
#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
#ንስሐ መግባት
#መጸለይ
#መስገድ
#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ
#መፍትሔ_፪
#የአበዘንጣ ሥርና ቅጠል
#የግራዋ ሥርና ቅጠል
#የአንቧጮ ሥርና ቅጠል
#የሀረግ እሬሳ(እጸ ሳቤቅ) ሥርና ቅጠል
#የልምጭ ሥርና ቅጠል
#ሰባት የሎሚ ፍሬ
#የነጭ ሽንኩርት ፍሬ
የፌጦ ፍሬ
አዘገጃጀት ሁሉንም እፅዋቶች በንፅህና በሥራ ቀን ከቻሉ በእለተ ሥሉስ ሥሮችን ነቅሎ
ቅጠሎችን ቆርጦ ቀጥቅጦ አንድነት አቀላቅሎ ሽንኩርቱን ጭቅጭቆች ፌጦውን ወቅጦ
ሎሚውን ከትፎ ሁሉንም በአንድ እቃ አቀላቅሎ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት ከ፯-፲፬
(7-14) ቀን መጠመቅ (መታጠብ )በንፅህና ።
#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ።
#የሚከለክሉ ነገሮች
#አልኮል
#ተልባ
የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ጥሩ መረጃ ይድረስዎት

ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe