Get Mystery Box with random crypto!

የሊቃውንት ጥበብ እስከ ጥግ ድረስ ነው: አይጥ እቃ እንዳይበላብን የሚደረግ ጸሎት የብራ | መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013

የሊቃውንት ጥበብ እስከ ጥግ ድረስ ነው:

አይጥ እቃ እንዳይበላብን የሚደረግ ጸሎት
የብራና መጽሐፍ :አዝመራ:እህል:ልብስ:ማንኛውም ውድ ነገር እንዳይበሉብን የሚደረግ ጸሎት ነው::

ይህ ጸሎት የጥን አባቶቻችን እንደአሁኑ ወረቀት ባልነበረበት ዘመን የተለያዩ የብራና መጻሕፍቶቻቸው የቤተክርስትያን ንዋየ ቅዱሳት :መጻሕፍት አልባሳት እና የመሳሰሉት በአይጥ እንዳይበላባቸው የሚያደርጉት ጸሎት ነው::

ላልተነበባችሁ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩አምላክ ጸሎተ አይጥ ኅንህ:ጥርህ:ዓይንህ:ይፍረድ:ወይሙት:መጸመጉ :ኢ በቤት:ወኢ በገዳም:ኢ በሳእር: በአፈ ምናቴር ወበስምከ ይርስክን ቅሆሆ ቅሆሆ ቅሆሆ ዘአሰርከ በቃልከ ሰማየ ወምድረ ዘአሰርከ በቃልከ ባሕረ ወነፋሰ ወበዘአሰርከ በቃልከ አድባረ ወአውግረ በዘአሰርከ ያቱኤል በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ለጉም ወለጉም አፉሆሙ ለአይጥ ከመ ኢይብልዑ እክልየ
ለገብርከ (የባለ ንብረቱ ስም ይግባ)

አሰራር ወይም ገቢሩ

ወፍ ያልቀመሰው ውኃ በአዲስ ቅል በህጻን አስቀድቶ ጧት በቅሉ ካለው ውኃ ላይ 49 ጊዜ ደግመው ቤቱን መርጨት::
ሰባት ጊዜ ቢደገምም ይሆናል::

ፍቱንነቱን ለማይት እህል ወይንም የሚፈለገው ነገር አይጥ ባለበት ቦታ በማስቀመጥ ስራውን ሰርተው ይርጩት እና በቶሎ ይሞክሩት እና የአባቶች ጥበብ ተአምር ይመልከቱ::

አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe
ሼር እና ላይክ ያድርጉ