Get Mystery Box with random crypto!

ልብ ያለው ልብ ይበል! በእንተ ማእሠሮሙ ለአጋንንት ወለቡዳ ይህ ገናና | መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013

ልብ ያለው ልብ ይበል!

በእንተ ማእሠሮሙ ለአጋንንት ወለቡዳ

ይህ ገናና ጸሎት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የሆነ ድንቅ እና ልዩ ጸሎት መሆኑን በማስገንዘብ በእጅ ጽሑፍ አካፍያችሁ ነበር::

አሁን ደግሞ እንሆ በጥንት ብራና እስከነ ጠልሰሙ ተከትቦ እንደወረደ ይሄው በምስል አቀረብኩላችሁ::


እንኳንስ ጸሎት አድርገውት ይቅርና በጽሑፍ ከትበው ብይዙትም አጋንንት ወቡዳ ለጌዎን ወሥራይ በአጠገባችን ድርሽ አይሉም!

ምክንያቱም የእግዚአብሔር እሳታዊ ቃል ነውና!

ገቢሩም! በየቀኑ ሰባት ሰባት ጊዜ መጸለይ ነው::
በውኃም :በሎሚም ቢጸልዩ እና ቢጠጡት ፈውስን :መረጋጋትን:ትዕግስትን:ሃብትን:ፍቅር እና ሰላምን ይቀዳጃሉ::

ተጠቅመው ምስክር ይሁኑ!

ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe