Get Mystery Box with random crypto!

የመተትና ድግምት መመለሻ መሻሪያ ጸሎት (መፍትሔ ሥራይ ) | መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት 0915854013

የመተትና ድግምት መመለሻ መሻሪያ ጸሎት (መፍትሔ ሥራይ )

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሥራይ አተንዮግሮ ቆሳርያሮስ ካሕን በሀገረ ሰርያን በቅድሜሃ ያሴትና እንዘ ይብል ሄሎጥ ሄሎጥ ይሉጥ

ድድአስጥ ፈያውታን ዘርአ ደንፄ ድንፄ በረፅዮን እስመ መሐመድ መሐሐ ሽሎ ጸጸጸ በዝኩሉ ልሳነ አረቢ ለሐመር ጀሙን መርደንን መርዶክሎክ ፭ ጊዜ አቅዘዜዎን ፫ ሄረጅ ፫ ዘደገሙ ፍታሕ በመብልእ ወበስቴ በጼው ወበቅብእ በሎሚ ወበትርንጎ።

በቀለበት ወበድባ በጠጅ ወበጠላ በጥረጅ ወበሽቶ ዘተደግመ ፍታሕ በጋሻው ወበጦር በሾተል ወበዘራኮ ዘደገሙ ፍታሕ በእግር ጥፍር ወበራስ ፀጉር በወርቅ ወበብሩር

ወበትክል ድንጋይ በቄብ እንቁላል ወበመክየደ ባሕር ወበአሽዋ አፈር ፍታሕ በጠሰያ አፈር በአሣ አጥንት ወበዘንዶ አጥንት ዘደገሙ ፍታሕ

በፈረስ አጥንት ዋራሕ በአብ ወበተልባ ወበእንትፋቀር ዘአብልስዎ ፍታሕ በፍየል ወበደሮ ሐሞት ዘደገሙ ፍታሕ በአሞራ ዘወሀቡ ፍታሕ ወበአንጼዋ እንግዳሁ በልጅ እጅ ወበግመል ወተት በእርኩም ወበአሽኮኮ ጽፍር በጦጣ ቁርበት ወበትጉረት ደም

በሙጭልጭላ ስጋ ዘደገሙ ፍታሕ በጉጉት ሥጋ ወበመካፍ ጸጉር በቀበሮ ወበጅብ ኩስ በቆሬ ወተት ወበአዞ ጥርስ ዘደገሙ ፍተሕ በነብር ጥፍሮች ወበአንበሳ ለምድ በበቅሎ ጭራ ወበፈረስ ጋማ ዘደገሙ ፍታህ

በውሻ ጭንቅላት በድመት ወበባርያ ጥርስ ዘደገሙ ፍታሕ በጉባና ወበእባብ እራስ በጅብ አፅም በጥቁር በርበሬ ዘደገሙ ፍታሕ ጥበድግ በስራህ ወበመንጠር በትራስ ዘተገብረ በኩሉ ነገር ስራየ ወአስማተ ይትፈታሕ ዘርዝር ወይስአር ወርኩስ እምርስየ እስከ እግርየ ሊተ ለገብርከ እገሌ.......

ዘተገብረ ፍታሕ በመስከረም ወበጥቅምት ፍታሕ ዘተገብረ በሕዳር ወበታህሣሥ ፍታሕ ዘተገብረ በጥር ወበየካቲት ፍታሕ ዘተገብረ በመጋቢት ወበሚያዝያ ፍታሕ ዘተገብረ በግንቦት ወበሰኔ ፍታሕ ዘተገብረ በሐምሌ ወበነሐሴ ፍታሕ ዘተገብረ በጳጉሜን ዘኮነ ዘተገብረ ፍታሕ ለገብርከ እገሌ.......

ዮፍታሔ ፬ ጣኤሌ ፫ አዚዎን ፫ ኢታስተሐፍሮሙ ኪናኪስ በገጸ ሚካኤል ወገብርኤል እግዚአብሔር በቤተልሔም ትኩዘ ይናዝዞሙ ለመሰርያን ስራያቲሆሙ ዘደገሙ ሰማየ ነፂሮሙ እብነ ወቂሮሙ ስረ ነቂሎሙ ወጠምዚዞሙ ባሕረ በጽቢጾሙ ሐመደ ነስኒሶሙ ወዘርዝሮሙ

ወአንግልቲሆሙ ወአጽልም አእይንቲሆሙ ወአልስህ ሕምዞሙ ወቀጥቅጥ አእጽምቲሆሙ ከመ ስራዮሙ ለእለ ብእሲ ወብእሲት በከመ ፈታህኮሙ በውስተ ሲኦል ለአዳም ወለሔዋን ከማሁ ፍትሐኒ እምነ ሟርት ወድግምት ሊተ ለገብርከ እገሌ......
።።።።።።። ገቢር
፩#የአንባጮ ስርና ቅጠል
፪#የፈላፁት ስርና ቅጠል
፫#የአቱች ስርና ቅጠል
፬#የጊዜዋ ስርና ቅጠል
፮ #ሰባት ሎሚ
፯#ፌጦ
፩#ሁሉንም በአንድ አዘጋጅቶ በመራራ ቅል ወይም በአዲስ እቃ በእለት ውሃ ዘፍዝፎ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት ፫ ( ፯ ) ጊዜ እየደገሙ መታጠብ ።ውለሽ መተት ድግምት ሟርት ይፈታል ።
፪#ጥዋት ጥዋት ፫ ጊዜ እየደገሙ ቢወጡት አያስነካም ይጠብቃል
፫#በእለት ውሃ እየደገሙ ቢረጩት የተሰራውን ሁሉ ይሽረዋል።
፬#በብር ቀለበት በብር መስቀል ፯ ጊዜ ደግመው ቢይዙት ከክፉ ይጠብቃል መጠበቂያ ነው።



ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0915854013
በኢሞ 0913255901
በዋትሳብ -0915854013
በቴሌግራም https://t.me/Mngistiu
የቴልግራም ቻናል https://t.me/mengistut
የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Mengistuabebe