የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
23.40K
የሰርጥ መግለጫ
መንፈሳዊ የህይወት ምክር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
ወዳጄ ሆይ ! መንፈሳዊ ተጋድሎን አትፍራ፥ ከእርሱም አትሽሽ፡፡ ተጋድሎ ከሌለ ምግባር ትሩፋትም የለምና፡፡ እምነትና ፍቅርም ካልተፈተኑ በእውን ከአንተ ጋር ስለ መኖራቸው ርግጠኛ መኾን አይቻልምና፡፡
ለ አስተያየት ወይም መንፈሳዊ ጥያቄ ካሎት
@menfesawimekerbot
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
2
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2024-03-01 12:30:33
በአንድ ወቅት አንድ መንፈሳዊ አባት ከነበሩበት ቦታ ወደ በረሃ መሰደድ ግድ ሆነባቸው። ከቅዱስ መጽሐፋቸው ሌላ ሦስት ነገሮች ነበሯቸው።
እነሱም፦ ቅዱስ መጽሐፉን በጨለማ ወቅት ለማንበብ የሚጠቅማቸው ኩራዝ ፣ጎህ ከመቅደዱ በፊት ከእንቅልፍ የሚቀሰቅሳቸው አንድ አውራ ዶሮ እና ለመጓጓዣነት የሚገለገሉበት አንድ አህያ ነበሩ።
አንድ ቀን ምሽት ከጉዞ የተነሣ በጣም ስለ ደከሙ እኚህ መንፈሳዊ አባት ወደ አንድ መንደር ቀርበው ማደሪያ ቢጠይቁም መንደርተኛው ፈቃደኛ ባለመሆኑ ማንም አላሳደራቸውም። ስለዚህም ከመንደሩ አቅራቢያ አንድ ጉድጓድ ያገኙና በዚያ ውስጥ ገብቶ ለማደር በመወሰን ገብተው አደሩ። እንደ ወትሮው ቅዱስ መጽሐፋቸውን ለማንበብ ኩራዛቸውን ቢለኩሱትም የነበረው ብርቱ ነፋስ አጠፋባቸው።
ስለዚህም ለመተኛት ጋደም እንዳሉ ተኩላ መጥቶ አውራ ዶሮዋቸውን፣ አንበሳም አህያቸውን በሉባቸው። የተደራረበ ጉዳት ስለደረሰባቸው ሽማግሌው እርዳታን በመሻት ወደዚያ መንደር ቢመለሱ ዘራፊ ሽፍታዎች የመንደሩን ነዋሪዎች በሙሉ ገድለው ንብረት ዘርፈው ዖና መንደር ሆኖ አገኙት።
ሽማግሌው ይህን ሁሉ ባጤኑ ጊዜ እግዚአብሔር ምን ያህል መልካም ነገርን እንዳደረገላቸው አስተዋሉ። በዚያች ምሽት በመንደርተኞቹ በአንዱ ቤት ቢያድሩ ኖሮ የዘራፊዎች ሰለባ ሆነው ሊገደሉ በቻሉ ነበር። ቀንዲላቸውንም ነፋስ ባያጠፋው የብርሃኑ ወጋገን እዚህ ጋር ሰው አለ በማለት ለሽፍታዎቹ ያሳብቅ ነበር። አውራ ዶሮአቸውና አህያቸውም ባይበሉ ኖሮ ከሽፍታዎቹ ተደብቀው ማደር ባልቻሉ ነበር።” እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ውስጥ መልካም ነገር ማውጣት የሚችል አምላክ ነው።"
ስለዚህ እንዲህ በሉ፦ "የሚደርስብኝ ፤ የሚገጥመኝ ፈተናና መከራ ሁሉ አምላኬ ሆይ ለበጎ ታደርግልኛለህና አመሰግንሐለሁ" አሜን
@menfesawimeker
አሁንም ለ ጥያቄያችሁ
@menfesawimekerbot ይጠቀሙ
17.6K views09:30
2024-01-29 23:17:26
ጸሎት ለማድረግ አታቅማማ፤ ሥጋ ከምግብ በተከለከለ መጠን ደካማ እንደሚሆን ነፍስም ከጸሎት ስትከለከል ደካማ ትሆናለች፡፡ (አቡነ ማቴዎስ ግብፃዊ)
ስለሁሉም ነገር ሳታቋርጥ ጸልይ፤ እንዲህ ካላደረግክ ምንም ነገር ያለ ልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ የማታከናውን ትሆናለህ፡፡ ያለጸሎት ራሱን በማንኛውም ዓለማዊ ጉዳዮች የሚያደክም ሰው በመጨረሻ ውጤታማ ሊሆን አይችልም፡፡ ሰው ራሱን ኃጢአተኛ እንደሆነ እያሰበ ወደ እግዚአብሔር ካለየ ጸሎቱ ተቀባይነት አይኖረውም ፡፡ (አባ አጋቶን)
እግዚአብሔር ለሰው ምሕረትን ሲያድል አንድ ሰው እንዲጸልይለት ያነሣሣዋል፡፡ በዚህ ጸሎት አማካኝነትም ይረዳዋል፡፡ በመከራ ጊዜ ያለማቋረጥ መሓሪውን አምላክ በጸሎት ጥራው፡፡ ባለማቋረጥ የእግዚአብሔርን ስም መጥራት ለነፍስ ቁስል መድኃኒት ነው፡፡ ሰው በታመመ ጊዜ ዶክተሩ ፍቱን መድኃኒትን ፈልጎ ለበሽተኛው እንደሚሰጠው መድኃኒቱም ወደ ሰውነቱ ገብቶ ሥራ ሲሠራ እንጂ እንዴት እንደሚሰራ እንደማናውቀው በተመሳሳይ ሁኔታ የእግዚአብሔርን ስም አዘውትረን ስንጠራ እንዴት ጸሎታችን እንደሰራ ሳናውቅ የእግዚአብሔርን ፍቅር ምህረትና ርኅራኄ በእኛ ላይ ሲደረግ እንመለከታለን፡፡
(አቡነ ማቴዎስ ግብጻዊ)
20.2K views20:17
2024-01-28 21:30:26
Ebakachu admetut...Nefsun madan mifelg hulu yadmetew
13.0K views18:30
2023-02-11 18:40:28
ሰበር መረጃ
መንግሥት የቤተ ክርስቲያኗን የጥበቃ መሣሪያ እየነጠቀ ነው!
ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ በኋላ አዲስ መመሪያ ወጥቷል። መመሪያው በየአጥቢያው ለጥበቃ የሚያገለግሉ መሣሪያዎች በአስቸኳይ እንዲወረሱ የሚል ነው። በዚህም መሠረት የአዲስ አበባ ፖሊስ አዛዦች የአጥቢያ አስተዳዳሪዎችን እየደወሉ ባስቸኳይ አስረክቡ ማለት ጀምረዋል። በአስኮ ገብርኤል እና በአንዳንድ ቦታዎች ፖሊስ መሣሪያውን ሊረከብ ሲል ሕዝቡ ደርሶ አስቀርቶታል።
የጥበቃ መሣሪያ ፈቃድ ወጥቶለት ቤተ ክርስቲያኗ ለጥበቃ አገልግሎት የምትጠቀምበት ሲሆን ከረጅም ዓመታት በፊት ጀምሮ ጥቅም ላይ ያለ ነው።
በአበውና በባለሥልጣናት ውይይት መሠረት ሰላማዊ ሰልፉ ከተራዘመ በኋላ መሣሪያ መንጠቅ ለምን አስፈለገ? የሚለው የየአጥቢያውን አገልጋዮች አስደንግጧል።
ሁላችንም በየአጥቢያችን በመሄድ የመሣሪያ ነጠቃውን እናስቀር።
https://t.me/onesinod
47.3K views15:40
2023-01-11 06:00:01
የምስራች መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች መማር ለምንፈልግ ለተዋህዶ ልጆች እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች ማሰልጠኛ ተቋም በገና ክራር መሰንቆ ዋሽንት በሚፈልጉ ቀንና ሰአት ዘወትር በስራ ሰዐት በግል ቤት ለቤት በቅዳሜ እና እሁድ እናስተምራለን እንዲሁም ጥራት ያላቸው በገና ክራር መሰንቆ ዋሽንቶች የበገና የክራር የመሰንቆ ቦርሳ መግዛት ለምትፈልጉ እንሸጣለን በብዛት ለምትፈልጉ በቅናሽ እናከፋፍላለን ጸጋው ያላቹ ዝማሬ መስራት ለምትፈልጉ በአባቶች የታረሙ ግጥምና ዜማዎች እንሰራለን
አድራሻ ጀሞ 1 ሩት የገበያ ማዕከል
ስልክ
0967437703
0993945900
የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ዝማሬዎች የበገና የክራር ትምህርቶች አዳዲስ ዝማሬዎች የመጽሐፍት ትረካ ወቅታዊ መረጃዎች ያሬዳዊ ዝማሬዎች ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ
482 views03:00
2023-01-10 22:28:32

328 views19:28
2023-01-10 06:00:00

750 views03:00
2023-01-10 02:00:03

57 views23:00
2022-12-16 00:01:00
እንኳን ደስ አላችሁ በዩቲዩብ የምናውቀው ማኅቶት ቲዩብ አሁን ደግሞ በቴሌግራም መቶላችኃል ቻናሉን በመቀላቀል
ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
ዘማሪ ዳግማዊ ድርቤ
ቀሲስ ምንዳዬ ብርሀኑ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን
ዘማሪት አቦነሽ አድነው
ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ እና የሌሎችንም
ዘማርያን መዝሙሮችን ማግኘት ይችላሉ።
https://t.me/+wCZt0O1t-YMzZWQ8
https://t.me/+wCZt0O1t-YMzZWQ8
https://t.me/+wCZt0O1t-YMzZWQ8
100 views21:01