Get Mystery Box with random crypto!

እኔስ ስለ አርሴማ፥ አለኝ ብዙ ቅኔ፤ ወጥቼ መግባቴ፥ ተባርኮ ነው ቀኔ። ሰማዕትነቷን፥ ክብሯን ያል | መንፈሳዊ ግጥሞች ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

እኔስ ስለ አርሴማ፥ አለኝ ብዙ ቅኔ፤
ወጥቼ መግባቴ፥ ተባርኮ ነው ቀኔ።
ሰማዕትነቷን፥ ክብሯን ያልዘነጋ፤
አክሊል ሽልማት ነው፥ የድካሙ ዋጋ።
+++++++++++++++++++++++
ታዜና
#መንፈሳዊ_ግጥሞች
t.me/Menfesawigetmoch