የኢትዮዺያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ እኛ ውስጥ ያሉ ውሀብያዎች ከአሁን ቡሀላ እንደማይቀጥሉ ነው እነሱም እንደማይቀጥሉ ነው እኛም እንደማናስቀጥላቸው ነው ብለዋል ! "ጠቅላይ ምክር ቤቱ የስራ አስፈፃሚ አባላት በተጎደሉት ምትክ ከ ኡለሞቻችን መካከል በመምረጥ የሚተካ ሲሆን ከ ሀጁ ስራ ጎን ለጎን በሀገር አቀፍ ደረጃ የዲኑ ባለቤት የሆኑ ኡለሞችን በመጥራት ረቂቅ ሰነዶችን በማፀደቅ ጠቅላይ ምክር ቤቱን የሚያዋቅር መሆኑን እንገልፃለን" #share 624 views@@kh"ediev Ismael$@, 15:42