Get Mystery Box with random crypto!

ከኃጢአት ባርነት ነጻ ወጥተን በመንፈሳዊ ልደት የእግዚአብሔር ልጆች የሆንበት አምላካችን ኢየሱስ ክ | ዲያቆን ዳንኤል ወንድሙ ቻ

ከኃጢአት ባርነት ነጻ ወጥተን በመንፈሳዊ ልደት የእግዚአብሔር ልጆች የሆንበት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐመረነ ዘኢይቀርቦ ሞገድ : ሞገድ የማይቀርበው መርከባችን ነው
በርግጥም የዲያቢሎስን ኃይል የሚገዛ የሞትን ሞገድ ዝም የሚያሰኝ እውነተኛ መረከብ እርሱ ነው ስለሆነም የሞት ሞገድ ያልቻለው ዓለም ሁሉ ከሲዖል ወደ ገነት ከባርነት ወደ ነጻነት ከጠላትነት ወደ ወዳጅነት የተሻገርንበት አውነተኛ መርከብ ኢየሱስ ክርስቶስ