Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የተከበራችሁ የመና የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ቤተሰቦች መጪውን የፋሲካ | መና የአረጋውያን ና የ አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል

ሰላም የተከበራችሁ የመና የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ቤተሰቦች መጪውን የፋሲካ በዓል በማስመልከት ብዙ አጭበርባሪዎች የማዕከላችንን ቲሸርት እና ባጅ በማድረግ በየሰፈሩ እየገቡ ከማህበረሰቡ ገንዘብ እየሰበሰቡ ነው እናም ይህ ተግባር ከማዕከላችን ውጭ የሆነ መሆኑን እያሳወቅን ማንኛውም አካል በማዕከላችን ስም ገንዘብም ሆነ ማንኛውንም ትብብር ሲጠይቅ ቀኑ የተገለፀበት ደብዳቤ የያዘ መሆኑን ማረጋገጥ ይኖርብዎታል ስለትብብርዎ እናመሰግናለን


ሼር በማድረግ ይሄንን እኩይ ድርጊት ያውግዙ