Get Mystery Box with random crypto!

ምላሽ #ዶክተር_ሜላተማርያም_ሲሳይ እና #አቶ_አብርሃም_አምሰው በቅድሚያ ማዕከላች መና የአረጋው | መና የአረጋውያን ና የ አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል

ምላሽ

#ዶክተር_ሜላተማርያም_ሲሳይ እና #አቶ_አብርሃም_አምሰው በቅድሚያ ማዕከላች መና የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ይላል። ለብዙ ሰዎች የፈገግታ ምክንያት ሆናችሁልናልና ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው።

#ዶክተር_ሜላተማርያም_ሲሳይ እና #አቶ_አብርሃም_አምሰው ቤተሰቦቻቸው ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት የጋብቻቸውን የመልስ ፕሮግራም በማዕከላችን ለሚገኙ ወገኖች እና በማዕከሉ ስር ድጋፍ ከሚደረግላቸው ቤተሰቦች ጋር አብርው በማሳለፍ ከቃል በላይ የሆነን ጊዜ ሰጠውናል ድንቅ ስራንም ሰርተውልናል በማዕከሉ የሚገኙ አባቶችና እና እናቶችም እንኳን ደስ አላችሁ ብለው መርቀውልናል። የትዳር ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን የአብርሃምና የሳራን ክብርና ፀጋን ያጎናፅፋችሁ።

በማዕከሉ የተለያዩ ፕሮግራም በማዘጋጀት ለአረጋውያንና ለአዕምሮ ህሙማኑ የፈገግታ ምክንያት ይሁን።

️ ሠርግ፣ክርስትና፣ልደት
40፣80፣ሙት ዓመት፣ኒካህ እና መሠል ዝግጅቶችን መከወን ይችላሉ።

       #ለአንድ_ሰው_ፈገግታ_ምክንያት_ይሁኑ!!

#መና_የአረጋውያንና_የአዕምሮ_መረጃ_ማዕከል

ይምጡና ይጎብኙን!

አድራሻ፦ጎንደር ቀበሌ 15 ከቅርጫት ኳስ ሜዳው ጎን።

058 211 1718
09 34 64 13 09
09 34 64 13 10
የ ኢ.ን. ባንክ አካውንት
  1000089064868

በውጭ ሀገር ለምትገኙና ማዕከሉን መርዳት ለምትፈልጉ ሁሉ
#Nurse_Bethlehem_Assefa
+14257800316
America, Seattle state
Email: mennaelderly15@gmail.com

#ለአንድ_ሰው_ፈገግታ_ምክንያት_ይሁኑ !!!

https://www.facebook.com/groups/1140750856774602/
mennacenter.org