Get Mystery Box with random crypto!

ወድ የመና ቤተሰቦቻችን ዛሬም እንደትላንቱ ከጉዳና ያሉ አባት እናቶቻችን የገላ ማጠብ ፕሮግራም | መና የአረጋውያን ና የ አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል

ወድ የመና ቤተሰቦቻችን ዛሬም እንደትላንቱ ከጉዳና ያሉ አባት እናቶቻችን የገላ ማጠብ ፕሮግራም እንደተለመደው ነገ ቅዳሜ ጥር 6 2015 ከጠዋቱ 2 ስዓት በጅሮድ በመገኝት ለአንድ ሰው ፈገግታ ምክንያት ይሁኑ መና የአረጋውያና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል
mennacenter.org
#ለአንድ_ሰው_ፈገግታ_ምክንያት_ይሁኑ!!

#መና_የአረጋውያንና_የአዕምሮ_መረጃ_ማዕከል

ይምጡና ይጎብኙን

አድራሻ፦ጎንደር ቀበሌ 15 ከቅርጫት ኳስ ሜዳው ጎን

058 211 1718
09 34 64 13 09
09 34 64 13 10
የ ኢ.ን. ባንክ አካውንት
1000089064868

በውጭ ሀገር ለምትገኙና ማዕከሉን መርዳት ለምትፈልጉ ሁሉ
#Nurse_Bethlehem_Assefa
+14257800316
America, Seattle state
Email: mennaelderly15@gmail.com