Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የተዋህዶ ልጆች የቀጨኔ ምዕራፈ ቅዱሳን ሰገነት ቅ ኪዳነምሐረትና አቡነ ዜናማርቆስ አንድነት ገ | የዕማማ ሚዲያ YEMM Media

ውድ የተዋህዶ ልጆች የቀጨኔ ምዕራፈ ቅዱሳን ሰገነት ቅ ኪዳነምሐረትና አቡነ ዜናማርቆስ አንድነት ገዳም ቅዳሜ እሁድ የቄደር ጥምቀት ያዘጋጄን ሲሆን ቅዳሜ ማታ እሁድ ጠዋት ከቅዳሴ በኁላ እሁድ ማታ ልዩ ጉባኤ አዘጋጅተናል በቁዋግሜን ታላቁ የምሕላ ጸሎት እናካሂዳለን የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ ላልሰማ ያሰሙ ይህ ድግስ እንዳያልፍወት ተዘጋጅተው ይምጡ ሌቀ ትጉ መ ር ገ መስቀል ኃ መስቀል ነኝ ከቀጨኔ 0909604152 0920744622 አ አ