አትቸኩል! አንዳንዴ ፀጥ ማለት፤ አጎንብሶ ማሳለፍ መልካም ነው፤ ነገ የሚቆጭህን ነገር ከማድረግህ በፊት ትንሽ ጊዜ ውሰድና አስብ፣ ፀልይ። ፈጣሪ ስራውን የሚሰራው በግልፅ አይደለም በስውር ነው። የዘገየ ይመስልሃል ግን የሚቀድመው የለም! ስለዚህ ቸኩለህ አትወስን ብዙ ነገር ታበላሻለህ! @melki_mood 67 viewsMelki, 18:11