Get Mystery Box with random crypto!

ባለህ ታመን ! ታላቁ መፅሀፉ 'በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል ' ይላል ሰው ቦታ ቢሰጠኝ እኮ እስ | 💫@Maki Queen 💫

ባለህ ታመን !

ታላቁ መፅሀፉ "በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል " ይላል ሰው ቦታ ቢሰጠኝ እኮ እስተካከላለው ፣ ትዳር ስይዝ እሰበሰባለው ፣ የስራ እድገት ሳገኝ ጥሩ አድርጌ መስራት እጀምራለው ከሚለው ሀሳብ የሚያሶጣን ትልቅ ቃል ነው ! ትልቁን ነገር አዘጋጅቼላችዋለሁ ግን አሁን ባለቻችው ትንሿ ነገር ተለማመዱባት አለበዚያማ ይከብዳችዋል ማለቱ እኮ ነው ! የምኞታችንን ከሰጠን ኋላ አያያዝ አቅቶን ብናጣው አያምም ታድያ ከአሁኑ ባለን ጠበቅ አርጎ ታምኖ መዘጋጀት ነው እንጂ !

@melki_mood


Melkam enklf