የሰውነት መብራት (ተስፋሁን ከበደ) እግዚአብሔር . . . ምን መኾን ቢችል : አካል መልኩን ስሎ : ዐይኑን ያየው ዘንዳ : የሰውን ፊት ሰራ ! መስታወት ነው ብሎ። #_አደራ_ሼር_አድርጉ 61 views ⓐ.ⓜⓐⓝ, edited 16:14