Get Mystery Box with random crypto!

Melat_mezgebe.

የቴሌግራም ቻናል አርማ melat_m — Melat_mezgebe. M
የቴሌግራም ቻናል አርማ melat_m — Melat_mezgebe.
የሰርጥ አድራሻ: @melat_m
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 717
የሰርጥ መግለጫ

God is good all the time

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-19 06:10:13 ሁለት አይነት ሰዎች ኣሉ
1,ህይወትህን ያሳምረዋል፤ልዩ ያደርገዋል
ህይወትህ ውስጥ ሲገባ.
2,ህይወትህን ያማረ ፤ጥሩ ፤ቆንጆ ፤እረፍት ያለው ይሆናል
ልክ ከህይወትህ ሲወጣ. @melat_m
1.3K views03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 01:04:26
@melat_m
1.4K views22:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 01:00:37 Happy woman's day
1.2K views22:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 09:29:57
#melat_m
1.5K views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 09:44:49 ለውጥ!

"ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል!
ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።

በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው። አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!

የሚገርም ረቡዕ ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
1.4K views06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 09:43:34
@melat_m
1.4K views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-22 07:45:32 የመጀመሪያው ደረጃ

ራስህን ለመለወጥ ሁሌም ዕድል አለህ፤ አንተ ማለት ከራስህ አልፈህ የቤተሰቦችህን ህይወት እስከመጨረሻው የምትቀይር ተዓምረኛ ነህ! ማማረር እና ሰበብ ማብዛት ባንተ አያምርም።

ለሁሉም ነገር ሀላፊነቱን እኔ እወስዳለው ስትል የራስህን ዕጣ ፋንታ ራስህ መወሰን ትጀምራለህ፤ የስኬት የመጀመሪያው ደረጃ ከማንም ምንም ነገር ሳትጠብቅ በራስህ ተማምነህ ህይወትህን ለመቀየር መነሳት ነው!

የሚገርም ማክሰኞ ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
1.2K views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 20:03:03 Melat_mezgebe. pinned « አንተ እራስህ የልብ ጓደኛ ሁን ከራስህ ጋር ተቀራረብ ከራስህ ጋር ተነጋገር ከራስህ ጋር ተመካከር @melat_m »
17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-31 15:49:34 አእምሮህን ከስሜትህ በላይ ማጠንከር አለብህ ይህ ካልሆነ በየቀኑ ታዝናለህ. @melat_m
1.5K views12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-26 05:30:26
1.6K views02:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ