የአርባምንጭ ከተማ እግርኳስ ክለብ ዘጠኝ ተጫዋቾች እና ኮቺንግ ስታፍ በጉዞ ወቅት የሆነ የትራፊክ አደጋ የገጠማቸው ሲሆን አራት የክለቡ አባላት አነስተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ህክምና አግኝተው ወደ አርባምንጭ በመምጣት ከቤተሰቦቻቸው ጋር የተቀላቀሉና መልካም ጤንነት ላይ መሆናቸውን እንገልፃለን።
የተቀሩ የክለቡ አባላት አደጋው በተከሰተበት ተሽከሪካሪ አብረው ያልተጓዙ በመሆናቸው ከአደጋው ውጪ ናቸው።