ሚጌል አልሚሮን በመጀመሪያዎቹ 110 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 9 ጎሎች ሚጌል አልሚሮን በ22 | ስፖርት ዞን sport zone
ሚጌል አልሚሮን በመጀመሪያዎቹ 110 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች
9 ጎሎች
ሚጌል አልሚሮን በ22/23
16 ጨዋታዎች
9 ጎሎች
ኒውካስትል ዩናይትድ የአልሚሮንን ውል ለማራዘም ንግግር ጀምረዋል። በዘንድሮ የውድድር አመት ድንቅ ብቃቱን እያሳየ የሚገኘው አልሚሮን በተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች ተፈላጊ ሆኗል።