Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና ጠብቆ አደረሰን አደረሳች | የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ምክሮች

እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና ጠብቆ አደረሰን አደረሳችሁ፡፡
እነሆ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ ትንቢተ ዳንኤል 10:13
በዚያም ዘመን ስለሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል ሕዝብም ከሆነ ጀምሮ እስከዚያ ዘመን ድረስ እንደ እርሱ ያለ ያልሆነ የመከራ ዘመን ይሆናል በዚያም ዘመን በመጽሐፉ ተጽፎ የተገኘው ሕዝብህ ሁሉ እያንዳንዱ ይድናል።
የይሁዳ መልእክት 1:9